Testimonials
Amharic Learning APP

የሙከራ ፕሮግራም ላይ ተሳትፌያለሁ። በጣም ነው የወደድኩት። ለብዙ ወላጆች ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ።
አምሳሉ
ልጆችዎን ለማስተማርያ ይጠቅማል። ሁሉም ቢኖረው ይጠቅመዋል።
ስ.ከ
በጣም ስቸገርበት የነበረውን የካላንደር መቀያየርያ ከኢትዮጵያ ካላንደር ወደ አውሮፓውያን ወይም ከአውሮፓውያን ወደ እኛ ካላንደር በቀላሉ መጠቀም ስለቻልኩኝ ደስ ብሎኛል።
ግሩም
good work. keep us updated.
Mabeen